ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር በስልክ መነጋገር እንደሚመርጡ እና ተደራዳሪዎቻቸውን እንደማይልኩ ተናገሩ
- እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በፈጸመችው ጥቃት 14 ሰዎች ተገደሉ
- ኢራን ሆርሙዝ እንዲከፈት እና የኒውክሌር ንግግር እንዲዘገይ የሚጠይቅ እቅድ ለአሜሪካ ማቅረቧ ተዘገበ
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ ራት ግብዣው ላይ ተኩስ ሲከፈት "አልሰጋሁም ነበር" አሉ
- "መቼ ወደ ቤታቸው እንደሚመለሱ እርግጠኛ አይደሉም" - በሆርሙዝ መውጫ ያጡት ባሕርተኞች