ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- አሜሪካ የኢራን ነዳጅ ጫኝ መርከቦችን ስትመታ፤ ቴህራን በዮርዳኖስ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት አደረሰች
- የመብራት መጥፋትን በመቃወም አደባባይ የወጡ ጋምቢያውያን እንዲረጋጉ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ጠየቁ
- የነዳጅ ዋጋ ከሐምሌ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በበርሜል 100 ዶላር ደረሰ
- ኅዳር ላይ ከሚካሄደው የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ በፊት የኢራን ጦርነት እንደማያከትም ትራምፕ ተናገሩ
- ኢራን በአሜሪካ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ በፈጸመችው ጥቃት በርካታ የጦር አውሮፕላኖች መጎዳታቸው ተዘገበ
- ኢራን ለኒውክሌር ስምምነት "ስላልተገዛች" የፀጥታው ምክር ቤት ጉዳዩን እንዲመለከት ተጠየቀ








