የ2026 ዓለም ዋንጫ የጨዋታዎች እና የውጤት መከታተያ ሰንጠረዥ እዚህ ያግኙ

ዓለም ዋንጫን የያዙ እጆች
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ

በአሜሪካ፣ በሜክሲኮ እና በካናዳ በጋራ በሚስተናገደው 23ኛው የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ 104 ግጥሚያዎች ይካሄዳሉ።

የእነዚህን ጨዋታዎች ዝርዝር መረሃ ግብር እዚህ በማውረድ በስልክዎ ላይ መያዝ ይችላሉ፤ ቢፈልጉ ደግሞ አውርደው በማተም በወረቀት ላይ በመያዝ ውጤቶችን እራስዎ ሊመዘግቡበት ይችላሉ።