ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- አሜሪካ እና አጋሮቿ የኢራን የኒውክሌር ጉዳይ ለተመድ ፀጥታው ምክር ቤት እንዲቀርብ እንቅስቃሴ ጀመሩ
- አሜሪካ ለሳዑዲ አረቢያ የ5 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሣሪያ ሽያጭ አጸደቀች
- የትራምፕ ልዑካን ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማስማማት አዲስ ጥረት ጀመሩ
- አሜሪካ እና ኢራን በአጸፋ በወሰዱት እርምጃ በርካታ መርከቦችን መምታታቸውን አስታወቁ
- የኢራን አብዮታዊ ዘብ የአሜሪካን ሰርጓጅ መርከብ መምታቱን አስታወቀ
- በኢንዶኔዥያ በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ምክንያት የአውሮፕላን በረራ ተቋረጠ








