ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- የአሜሪካ የደህንነት ኃላፊ ኢራን በተለያዩ አገራት የሚገኙ አሜሪካውያንን ዒላማ ለማድረግ እያሴረች ነው ሲሉ አስጠነቀቁ
- በዩርዳኖስ በአንድ ቤተ ክርስትያን ለቀብር የተሰባሰቡ ሐዘንተኞች ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ሰባት ሰዎች ተገደሉ
- በኮንጎ ለተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ የመጀመርያው የክትባት ሙከራ ተጀመረ
- ፈረንሳይ ዛሬ ለመካሄድ በታቀደው ሠልፍ ላይ ሁከትን ለመከላከል 70,000 ፖሊሶችን ልታሰማራ ነው
- ሳዑዲ አረቢያ የሚሳዔል እና የድሮን ጥቃቶችን መቅረጽ እና ማጋራት እንደማይቻል አስጠነቀቀች