ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ
- ዶናልድ ትራምፕ ቻይና ለኢራን የጦር መሣሪያ ላለመስጠት መስማማቷን ተናገሩ
- ኢራን ጎረቤቶቿ ላይ ሥጋት የመሆን አቅሟ በከፍተኛ መጠን መውረዱን የአሜሪካ ወታደራዊ አዛዥ ተናገሩ
- በሆርሙዝ ወሽመጥ መርከቦች ላይ አዲስ ጥቃቶች መፈጸማቸው ተገለጸ
- ኢራን እና ኤምሬቶች በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተወዛገቡ
- ቻይና እና አሜሪካ የሆርሙዝ ወሽመጥ መከፈት እንዳለበት መስማማታቸው ተገለጸ








