ከኢቦላ ያገገመው ሐኪም፡ “የምሞት መስሎኝ ነበር”

ከኢቦላ ያገገመው ሐኪም፡ “የምሞት መስሎኝ ነበር”
ታትሟል

ኡጋንዳ በአሁኑ ወቅት የተከሰተውን ገዳዩን የኢቦላ በሽታ ለመቆጣጠር እየታተረች ትገኛለች።

ኢቦላን ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት በበሽታው ተይዞ የነበረው ሐኪም “የምሞት መስሎኝ ነበር” ይላል።

በዚህ ዘገባ ስለ ኢቦላ ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ በሙሉ ተብራርቷል።