ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- የሆርሙዝ ወሽመጥ ለእንቅስቃሴ ክፍት መሆኑን አሜሪካ አስታወቀች
- የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ከኢራን ጋር የተገባው የተኩስ አቁም ስምምነት "አልፈረሰም" አሉ
- በኢራን ጥቃት የተፈጸመበት የኤምሬትስ የነዳጅ ማዕከል ምን ያህል ወሳኝ ነው?
- እስራኤል በሊባኖስ 17 ሰዎችን በገደለች ማግሥት ነዋሪዎች ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አወጣች
- ዓለም አቀፉ የነዳጅ ጫኝ መርከብ ባለቤቶች ማኅበር የአሜሪካ እጀባ ዕቅድ "ከፍተኛ ለውጥ አያመጣም" አለ
- ትራምፕ ኢራን የአሜሪካ መርከቦችን ካጠቃች "ከምድረ ገጽ ትጠፋለች" ሲሉ ዛቱ
- አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች ሲሉ የኢራን ከፍተኛ ተደራዳሪ ገለጹ
- በኢራን የኒውክሌር ፕሮግራም ላይ የደረሰው አዲስ ጉዳት ውስን እንደሆነ የአሜሪካ የስለላ መረጃ አመለከተ
- አሜሪካ በሰባት የኢራን ፈጣን ጀልባዎች ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች